እዩልኝ ሲያቅመኝ፤ ”አቤ ወደ ሙርሲ የላካቸው ጀቶች ግጭት” አንድ አማርኛ መመህር ነበሩን ጺማቸው የጎፈረ ጸጉራቸው የተንጨበረረ ነበር፤ በአንዱ ቀን ታድያ ፊት ለፊታችሁ በምታዩት ነገር ግጥም ጻፉ አሉና አዘዙን፡፡ ሁላችንም አንገታችንን ደፍተን ስንንደፋደፍ አንዱ ሳተና ጨርሻለሁ… ሲል እጁ ን አወጣ… በል እስቲ አጋራን… አሉና መድረኩን ሰጡት፡፡ እርሱም ጀመረ፤ ያጎፈረው ጢምዎ… ዝንጀሮ አስመስልዎ… አቤት የፀጉርዎ…. ብሎ ገና […]
