ዛሬ በጠዋት አስቸኳይ ተመድቦ በነበረው የአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ችሎት ላይ በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ቀርበወዋል። በቦታው ድጋፋቸውን ለመግለፅ በርካታ ሰዎች፣ የ አዲስ አበባ የሴቶች ጉዳይ አባላት እንዲሁም የተለያዩ የሚድያ አካላት ተገኝተዋል። ፖሊስ ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግ የ 14 ቀን የጊዜ ገደብ ጠይቋል። ዳኛው ተጠርጣሪዎቹ የሚናገሩት ነገር ካለ የፈቀዱላቸው ሲሆን ሶስቱ እንደተናገሩት ስለ […]
