re ዶ/ር ቴድሮስ ከአንድ አለማቀፍ የሚድያ ተቋም ጋር አደረገው በተባለው ቃለ መጠይቅ “ኢቦላ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢገባ በቀላሉ ቁጥር ላይ እናውለዋለን፤ ምክንያቱም በደምብ የተደራጀ የጤና ልማት ሰራዊትና የኤክስቴንሽን ፓኬጅ አሰራር ስላለን” ማለቱን ተነግሯል፡፡ እግዚሀር ይይላችሁ፡፡ ዐለምን ሁሉ ያስጨነቀው ኢቦላ በጤና ኤክስተንሽን ሰራተኞች ሊቆጣጠር! ዶ/ር ቴድሮስ የባዮሎጂና የፐብሊክ ሀልዝ ባለሙያ በመሆኑ ማስመሰልና ደፍረት እንጂ ይህ ነው የሚባል […]
