Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ዶክተር ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ

$
0
0
ከእንግዲህ ወዲያ ግዜው ለዶክተር ህወሓት የዋዛ አይመስልም፡፡ ታግዬለታለሁ፤ ልማትም ዴሞክራሲም አጎናፅፌዋለሁ፣ ታማኝ ደጀኔም እሱ ነው ብላ የምትመካበት የትግራይን ህዝብ በአይነቱ የተለየና ከባድ ፍጥጫ እየገጠማት ነው፤ ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች፡፡ በሙስና የተጨማለቀውን መዋቅርዋ ሳይውል ሳያድር ካላፀዳች፤ በመልካም አስተዳደር እጦት በከፍተኛ ደረጃ የተማረረውን ህዝብ በኣስቸኩዋይ ካላረመች፤ የውሸት ዳታን እየጋገርኩ ህዝብን በባዶ ተስፋ እደልለዋለሁ ማለትዋን አቁማ ቀጥተኛ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles