ባለፈው አርብህዳር 12፣ 2007 ዓም የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ ሙራድ አብዱላሂ በሀረሪ ሊግ ዋና ጸሃፊና በንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃለፊ አቶ ነቢል መሃዲ ጽ/ቤታቸው ውስጥ እንዳሉ ተደብድበዋል። የክልሉ ባለስልጣናት ለሁለት መከፈላቸው የጸጥታ ስጋት መደቀኑንም ምንጮች ተናግረዋል። በክልሉ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን የነበራቸው አቶ ነቢል ሙሃመድ ከወራት በፊት በተደረገ ግምገማ ከሀረሪ ሊግ ዋና ጸሃፊ እንዲነሱ ከተደረጉ […]
