————— መንግስታዊ ሽፍታነት በኢትዮጵያ —————– ኢህአዴግ መንግስታዊ ሽፍታነቱን ገፍቶበታል፡፡ ዛሬ ጠዋት በደሴ ከተማ የቅስቀሳ ተልዕኳቸውን በመወጣት ላይ ከአዲስ አበባ የተጓዙትን የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሃንና የፍኖተ ነፃነት ጋዜጠኛ የሆነውን አቶ ወንደሰን ክንፈን በማገት “እንደራረር” በማለት ላይ ይገኛል፡፡ አግተው እንደራደር የሚሉት ሽፍቶች ናቸው፤ መንግስት አግቶ እንደራደር ሲል ሽፍታነቱን በአደባባይ መረጋገጡ ነው፡፡ አንድነት […]
