አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 3፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሚሊየን ዶላር መዘበሩ ባላቸው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የፌደራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ መሰረተ። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የኮሚሽኑ የምርመራ ቡድን በእነ አቶ መስፍን ብርሃኔ የኮርፖሬሽኑ […]
