‹‹ግጭቱ የተነሳው በመንግስት ችግር ነው›› አቶ ግርማ በቀለ የኦህዴህ ሊቀመንበር በደቡብ ኦሞ ዞን አመር ወረዳ ላላ ቀበሌ ነዋሪ በሆኑ አርብቶ አደሮችና በፖሊስ መካከል ግጭት ተቀስቅሶ የሰው ነፍስ መጥፋቱን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ትናንት ጥር 7/2007 ዓ.ም ፖሊስ አርብቶ አደሮች ማጎ ፓርክ ገብተው አውሬ ገድለዋል በሚል አርብቶ አደሮቹ ገዳዩን አሳልፈው እንዲሰጡት በጠየቀበት ወቅት በአርብቶ አደሮችና በፖሊስ […]
