ይህ ከዚህ በታች የሚነበበው መልእክት ከሃብታሙ አያሌው የተላከ መልክት ነው። በአንድነት ፓርቲ ውስጥ የተከሰተውን ሰርጎ የመግባት ሙከራ እና በገዢው ፓርቲ የተደረገውን የተለጣ…ፊ ፓርቲ ምስረታ እጅግ የምቃወመው ሲሆን የአንድነት አመራሮች በጠቅላላ ጉባዬው የተመረጡ እና በአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራው ካቢኔ እንጂ ጥቂት ግለሰቦች በገዢው ፓርቲ ድጋፍ ተሰባስበው አንድነትን የፈጠሩ ተለጣፊ አይደሉም::እኔ ውስከማውቀው ድረስ የአቶ በላይ ፍቃዱ ካቢኔ […]
