Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ድህነት ቢቀንስም ወደባሰ ድህነት የገቡ እንዳሉ ይፋ አደረገ

$
0
0
የዓለም ባንክ ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ የድህነት ጥናት ባለፉት አሥር ዓመታት ድህነት መቀነሱን ቢያሳይም፣ በአስከፊ ድህነት ውስጥ ይገኙ የነበሩ ሰዎች ወደ ተባባሰ የድህነት አረንቋ ማምራታቸውን አመለከተ፡፡ የዓለም ባንክ ጥር 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ይፋ ያደረገው ጥናት እንዳሳየው፣ በዓለም አቀፍ የድህነት መስመር መለኪያ መሠረት (በቀን 1.25 ዶላር ገቢ ሥሌት) በአገሪቱ እ.ኤ.አ. ከ2000 እስከ 2011 ባሉት ዓመታት የድህነት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles