ፎቶው የምታዩት ሰውየ ገብረየሱስ ገብረሂወት የተባለ ኣስተማሪ ነው። የምታዩት ፎቶ የህወሓት ኣባል ኣልሆንም ያለና በባለ ስልጣናት ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት ኣስተማሪ ነው። መምህር ገብረየሱስ ገብረሂወት በደጉዓ ተምቤን ማሕበረስላሴ ትምህርት ቤት የሚያስተምር ነው። የድብደባው መነሻ የህወሓት ኣባል ሆኖ መቀጠል ኣልፈልግም በማለቱ የመጣበት ጦስ ነው። ጦሱ ከደምወዙ በቀጥታ ለህወሓት ኣባልነት የሚል በየወሩ ሲቆረጥ ፍቃደኛ ባለ መሆኑና በተደጋጋሚ ሲቆረጥበት […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
