Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠባቸው

$
0
0
የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠባቸውበነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተርበሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ዛሬ ጥር 19 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የሰማያዊ (የፓርቲው የጎንደር አደራጅ አቶ አግባው ሰጠኝ)፣ የአንድነት እና መኢአድ የዞን አመራሮች ፖሊስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles