Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የቀድሞው የኦነግ መሪ ሌንጮ ለታ ODF’ን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ለመግባት መዘጋጀታቸውን ገለጹ! የመንግስት ፈቃድ አግኝተው ይሆን?

$
0
0
የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባል የነበሩትና አሁን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮለታ፤ ትግላቸውን በሃገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለማከናወን ወደ አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ እንደሚጓዙ አስታወቁ። ከዓመት በፊት ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለውይይት ዝግጁ መሆናቸውን በደብዳቤ ያሳወቁት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር አመራር አባላት፤ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ውይይት አድርገው ወደ ሀገር የመመለስ እቅድ ነበራቸው። […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles