በደቡብ ወሎ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ትናንት የተካሄደው የሚኒሻዎች ስብሰባ ባለመግባባት ተጠናቀቀ፡፡ የነዳጅ፤ እንዲሁም የስኳርና ዘይት ሰልፉ እንደቀጠለ ነው፡፡ ትናንት በ30/05/2007 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ ሚኒሻ ዘርፍ የተጠራው ስብሰባ አለመግባባቶችን የፈጠረ መሆኑን በስብሰባው የተካፈሉ ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ በከንቲባው ስር 40 ቋሚ የሚኒሻ አባላት ያሉ ሲሆን በትናንትናው ስብሰባ ‹‹መመሪያ ልናስተላልፍ ነው፤ ጦርነት ስጋት እየፈጠረ ነው፤ስለዚህ በከተማ አስተዳደራችን የሚገኙ ተቃዋሚዎችን […]
