አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመስፈታት ወደ ኢትዮጵያ ሊያመራ የነበረው የእንግሊዝ ፓርላማ አባላት ቡድን “ወደ ኢትዮጵያ ሄደን አቶ አንዳርጋቸውን ለመጎብኘት እቅድ ነበረን፣ ነገር ግን ብንሄድም አቶ አንዳርጋቸውን መጎብኘት እንደማንችል ስለተነገረን ጉዟችንን ሰርዘናል” Ethiopia has refused to allow a delegation of parliamentarians to visit a British dissident facing the death penalty in the African country. A delegation led […]
