አቶ ልደቱ አያሌው፣ የኢዴፓ መሥራችና የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መሥራች ሲሆኑ፣ ለረጅም ጊዜ ፓርቲውን በመምራት በፖለቲካው መድረክ ባደረጓቸው እንቅስቃሴዎች ይታወቃሉ፡፡ አቶ ልደቱ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በታሪክ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በዓለም አቀፍ ግንኙነት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ፓርቲው በአቶ ሙሼ ሰሙና በዶ/ር ጫኔ ከበደ ሲመራ አቶ ልደቱ […]
