በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈለጋቸው ተገለፀ። መንግስት ብሔራዊ ሰብአዊ ፍላጐት እና ባለፉት አምስት ዓመታት የነበረውን ሁኔታ በማገናዘብ ይፋ ያደረገውን መረጃ ጠቅሶ የተባበሩት መንግስታት ሰብአዊ ጉዳይ አስተባባሪ ቢሮ እንዳመለከተው በዚሁ በፈረንጆቹ ዓመት ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል። አስቸኳይ የምግብ እርዳታው ከሚያስፈልጋቸው ኢትዮጵያውያን መካከል ከፍተኛ ቁጥር […]
