እርሳቸው ግን አሁን ገና ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ፣ምከንያቱም ኢትዮጵያዊ መብቴ የሚረገጥ ማለት ነውና››እያሉ ነው — ‹ዳኛቸው፣ ዩኒቨርስቲውን እንደ ደጀንና ገዥ መሬት ተጠቅሞ መድፍ ሲተኩስብን ቆይቷል›› ሲሉ የነበሩ ህወሓቶች አሁን አንጀታቸው ቅቤ ሳይጠጣ አይቀርም፡፡የፍልስፍና ምሁሩን ከዩኒቨርስቲው ማባረር ችለዋልና፡፡ስንብታቸውን አስመልክቶ ዳኛቸው ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት ‹‹ውሳኔው ፖለተካዊ መሆኑነን ማንም አይስተውም››፡፡ አደባባይ በመውጣት ሀሳባቸውን በመግለጽ ተለይተው የሚታወቁት ዳኛቸው በዩኒቨርስቲው ለሰባት […]
