Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የታንዛንያ ፖሊስ ሐገሬ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ገብተው ሲንቀሳቀሱ አገኘኋቸው ያላቸውን 63 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መያዙን ገለጸ

$
0
0
ፖሊስ ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በትብብር ባደረገው ዘመቻ ስደተኞቹን ለመያዝ እንደቻለና በሂደቱም አንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሕይወቱ እንዳለፈ ተገልጿል. ስደተኞቹ ሊያዙ የበቁት የአካባቢው ማሕበረሰብ ለፖሊስ ባደረሰው ጥቆማ መሆኑም ተዘግቧል. ዘገባው አክሎም ስደተኞቹ ይጓጓዙበት የነበረው መኪና ተበላሽቶ እንደቆመ. በዚህም ወቅት የመኪናው አሽከርካሪ ስደተኞቹን ጫካ ውስጥ ተጠልለው እንዲጠብቁት ማድረጉና ከዚያም ጥሏቸው መጥፋቱ ተጠቅሷል. ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች በተያዙበት ወቅት በረሀብ እና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles