Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና:- በአሰቦት ገዳም ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰ

$
0
0
የወያኔ ዘመቻ በገዳማት ላይ ቀጥሏል በዛሬው እለት ረፋድ ላይ ከገዳሙ በስተሰሜን አቅጣጫ የተቀሰቀሰው እሳት ማኅበረ መነኮሳቱ አና ከመኢሶ ከተማ ከመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጋር እሳቱን ለማጥፋት ጥረት ተደርጓል፡፡ ነገር ግን በሌላ አቅጣጫ ከገዳሙ ደን በቅርብ ርቀት እሳቱ እየተቀጣጠለ እንደሚገኝ ከገዳሙ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በስተሰሜን አቅጣጫ የተነሳው እሳት በማኅበረ መነኮሳቱ እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ለማጥፋት ጥረት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles