Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በውድ ሱፎች የተደበቀው ሽብርተኛው የዩኒቨርስቲ ተማሪ

$
0
0
ባሳለፍነው ሐሙስ በሰሜን ኬንያ በሚገኘው ጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ሰቅጣጭ ዜና የሰማንበትን ድርጊት የመራው የቀድሞው የናይሮቢ ዩኒቨርስቲ የህግ ተማሪ የነበረው የ24 ዓመቱ ሞሀመድ አብድራሂም አብዱላሂ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ የሙሀመድ ወላጅ አባት አብዱላሂ ዳቃሪ የመንግስት ከፍተኛ ስልጣን የያዙና በጃምሁሪ አካባቢ የሚገኘውን ማንዴራ የተሰኘ ክልል የሚያስተዳድሩ መሆናቸውም ነገሩን አወዛጋቢ አድርጎታል፡፡ በናይሮቢ ዩኒቨርስቲ የህግ ዲፓርትመንት ቆይታው በጓደኞቹ አባብሞ እየተባለ ይጠራ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles