Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጎጃም እና በጎንደር ከፍተኛ የሆነ ዉጥረት ነግሷል፡፡

$
0
0
  ከጎንደር ከተቀመጠዉ የፈደራል ፓሊስ አባለት መክዳት ጋር በተያያዘ በሁሉም ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ፍተሻ እየተካሄደ ነዉ ፡፡ በተለየ ሁኔታ አባይ ድልድይ ላይ በሚደረገዉ ፍተሻ የተወሰኑትን መንገደኞች ከተሳፋሪዎች በመለየት አግተዉ ይዘዋቸዋል፡፡ ከዋልድባ ገዳም በመሸሽ አባይ ስር ካለችዉ የጠበል ቦታ የተቀመጡ አባትም መታሰራቸዉን ለማወቅ ተችሎአል፡፡ በደጀን ወረዳም መሳሪያ ትነግዳላችሁ በሚል የታሰሩ ንፁሃን ሰዎች እንዳሉም ለማወቅ ተችሎአል፡፡ አሰግድ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles