Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ህወሓት የምርጫ ኣስፈፃሚዎች በገንዘብ እየገዛች ነው…!

$
0
0
በመቐለ ከተማ ሓድነት ክፍለ ከተማ የሚገኙ 5 ቀበሌዎች ኑዋሪ የሆኑት 30 የምርጫ ኣስፈፃሚዎች የምርጫው ው ጤት ለህወሓት ኣሳልፈው እንዲሰጡ በማለት ለ3 ወር የሚቆይ ስራ ተደራጅተው ይሰሩ ከነበሩ ወጣቶች ተቀምቶ ተሰጣቸው። ከየንዳንዱ ቀበሌ 6 የምርጫ ኣስፈፃሚ የተመለመሉ ሲሆኑ ከመነሃርያ (ኣውቶቡስ ተራ )ስራ የሌላቸው ተደራጅተው ይሰሩት የነበረው የገበያቀን(የከብቶች ገበያ) ቀረጥ የመሰብሰብ ስራ ሲሆን ወጣቶቹ በሳምንት እስከ 10 […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles