Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ቤይሩት ለመድረስ አስባ በናይሮቢ የጠፋች ነፍስ

$
0
0
መሰረት ከጎንደር አዘዞ ተነስታ ህይወትን ለማሸነፍ አዲስ አበባ ከተመች፣ሸገር ለ16 ዓመቷ ታዳጊ ያዘጋጀችላት መና ስላልነበርም ወላጅ እናቷን በሞት ተነጥቃ ሰማይ ምድሩ የተደፋባት መሰረት ቡና ቤት ተቀጠረች፡፡‹‹ክበረ ንጽህናዬን ሸጬ ለሶስት ዓመታት ያህል ባጠራቀምኩት ገንዘብ የተሻለ ህይወት ፍለጋ ዱባይ አመራሁ›› በዱባይ የሶስት ዓመታት ቆይታ መሰረትና እድል አብረው አልነበሩም፡፡ የረባ ገንዘብ ማጠራቀም ሳትችል ኮንትራቷ በመጠናቀቁ በድጋሚ ወደ አዲስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles