Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በ12ኛ ክፈለ ጦር የሚገኙ አራት መኮነኖች ተገድለው ተገኙ

$
0
0
በ12ኛ ክፈለ ጦር ለሚገኙ ወታደሮች ደመወዝ ለመክፈል ሲሄዱ የነበሩ አራት መኮነኖች። ከመተማ ወደ ኮር-ሁመር በሚወስደው መንገድ ላይ ተገድለው እንደተገኙ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ አመለከተ እነዚህ በወታራዊ መኪና እየተጓዙ የነበሩ የ12ኛ ክፍለ ጦር የፋይናንስ ሰራተኛ የሆኑ አራት መኮነኖች መጋቢት 2/2007 ዓ.ም ከመተማ ወደ ኮር ሁመር በሚወስደው መስመር ላይ ሲደርሱ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች እንደተገደሉ የገለፀው ይህ መረጃ። ይዘውት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles