Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢትዮጵያዊያኑ የኬንያን ፍርድ ቤቶች እያጣበቡ ነው

$
0
0
ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ በረራ ቪዛ ማግኘት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ፈጽ ሞ የማይታሰብ ሆኗል፡፡በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየተበራከተ በመምጣቱ አዲስ አበባ የሚገኘው የኔልሰን ማንዴላ አገር ኢምባሲ ቪዛ መስጠት ዳገት ሆኖበታል፡፡ ህጋዊው መንገድ እየጠበበ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ የሚያስፈልገውን ፈቃድ ማግኘትም 100.000 ብሮችን መስዋዕት ማድረግን ሲጠይቅ የተሻለ ህይወት በደቡብ አፍሪካ እንደሚገኝ የሚሰሙት ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles