የኢትዮጵያ አየርመንገድ በረራ ቁጥር “ET 607” በህንድ ሙምባይ አየር ማረፊያ በገጠመው የቴክኒክ ችግር ሁለት ጊዜ ለማረፍ እንደተገደደ ተዘገበ፡፡ ማክሰኞ እለት ከቻይና ጉአነግዡ ካንቱን ተነስቶ ወደአዲስ አበባ በማምራት ላይ የነበረው አውሮፕላኑ ነዳጅ ለመሙላት በሚል በአስቸኳ ሙምባይ አየር ማረፊያ ለማረፍ እንደተገደደና ከጥቂት ቆይታም በኋላ በረራ መጀመሩን የዘገበው ሚድ ደይ የወሬ ምንጭ ይሁን እንጂ አውሮፕላኑ በሞተር ችግር ምክንያት […]
