የጀስቲስ (ዘሪሁን) አድናቂ የካቲት 13 ቀን ከአዲስ አበባ ወደ ኮምቦልቻ በመጓዝ ላይ ሳለ ሸዋሮቢት ከተማ ላይ ከተሳፈረበት አውቶብስ ላይ በመንግስት ታፍኖ የተወሰደው የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የኮምቦልቻ የህዝብ ግንኙነትና የወጣቶች ጉዳይ ሀላፊ እንዲሁም የሚሊየኖች ድምፅ ጋዜጣ ጋዜጠኛ የነበረው በአሁኑ ሰዓት የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው ወጣት ዘሪሁን ገሠሠ ከወራት አፈና በኋላ ሰኞ በ 28/07 / 07 ምሽት […]
