*ኢህአዴግን(ራዕይና ሌጋሲውን)የሚያውቀው የለም።ኢትዮጵያም አውሮፕላን እንዳላት ደሪምላነርም ገዝተን ለምነን እንደምንበላ ‘ደሮነርም’ የሚሠራ አትራፊ የመከላከያ ኅይል እንዳለን የሚመሠክረውና የሚያውቀው ያው የፓርላማ አባል፣አርቲስቱ፣ የኤምባሲ ካድሬና ቤተሰቦች ተሰብስበው ቡና በማፍላትና በመጨፈር ነው። ስለዚህ ፖለቲካን ከእስፖርት ጋር እናደባልቀው…በአነስተኛና ጥቃቅን የታቀፉ ሴቶችን፣ አርቲሰቶችን፣ ሙዘቀኛና ታዳጊ የብሔር ካድሬዎችን የጨበጠው ኢህዴግ፣ የእስፖርት ቤተሰቦችን ሊያስተዛዝል ነው።፣ ውሃና መብራት፣ የሌለው፣ ረዕይና ወኔ አልባ ትውልድ! “ወንድማችን […]
