Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የመንግስትን የሃይማኖት ጣልቃ ገብነት የሚያሳይ ተጨማሪ ሰነድ ተገኘ

$
0
0
የመንግስትን የሃይማኖት ጣልቃ ገብነት የሚገልጹ ተጨማሪ ሰነዶች በእጃችን ገቡ፡፡ ሰነዶቹ በ2004 መጀመሪያ አካባቢ ሲደረጉ የነበሩ የአሕባሽ ስልጠናዎች ዋነኛ አስተባባሪ እና አዘጋጅ መንግስት መሆኑን ያሳያሉ፡፡ በሰነዱ ላይ እንደተመለከተው በወቅቱ ይሰጥ ነበረው ስልጠና በመንግስት ሚዲያዎች እንደተገለጸው በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አዘጋጅነት ብቻ ሳይሆን በመንግስትም ጭምር የተዘጋጀ እንደነበር ያሳያል፡፡ ‹‹የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት (መጅሊስ) ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ጉዳዮች […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles