በሳውዲ አረቢያ ጃዛን በተባለው ክልል አንድ ኢትዮጵያዊን ገድለዋል እንዲሁም ዘርፈዋል የተባሉ አረጋዊ ሀይለማሪያምና ሀዲሽ ዘላለም የተባሉ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በሞት መቀጣታቸው ተዘገበ፡፡ ሳውዲ ከሁለቱ ኢትዮጵያዊያን በተጨማሪም አንድ ሳውዲ አረቢያዊ ዜጋንም በሞት መቅጣቷ ነው የተዘገበው፡፡ ሀገሪቱ ሶስቱን ሰዎች በሞት መቅጣቷን ተከትሎም ዘንድሮ የሞት ቅጣት የጣለችባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 113 ደርሷል ሲል ነው ዴይሊ ስታር የተባለው የወሬ […]
