Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የትጥቅ ትግሉን መቀላቀላቸው ተነገረ

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ከሚኖሩበት አሜሪካን ሃገር ጓዛቸውን ጠቅልለው ኤርትራ በርሃ በመውረድ ህዝባዊ ሃይሉን በአካል ተቀላቀሉ ! አቶ ኤፍሬም ማዴቦ አሜሪካ ከ25 ዓመት በፊት በስደት የገቡ ሲሆን የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ተከታትለው ከታዋቂው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት ኢትዮጵያዊያን በሳውዲ አረቢያ በሞት ተቀጡ

በሳውዲ አረቢያ ጃዛን በተባለው ክልል አንድ ኢትዮጵያዊን ገድለዋል እንዲሁም ዘርፈዋል የተባሉ አረጋዊ ሀይለማሪያምና ሀዲሽ ዘላለም የተባሉ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በሞት መቀጣታቸው ተዘገበ፡፡ ሳውዲ ከሁለቱ ኢትዮጵያዊያን በተጨማሪም አንድ ሳውዲ አረቢያዊ ዜጋንም በሞት መቅጣቷ ነው የተዘገበው፡፡ ሀገሪቱ ሶስቱን ሰዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ላለፉት 12 ዓመታት “ደብል ዲጂት” ያደገው ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በምትጠቃበት የድርቅ መጠን እንደ ኬንያና ታንዛኒያ የመሣሰሉት ጎረቤት ሀገራትም እንደሚጠቁ ጥናቶች ያሳያሉ። ሆኖም ከተጠቀሱት ሀገሮች በከፋ ሁኔታ ድርቁ(የአየር ንብረት መዛባቱ)- ረሀብና የከፋ እልቂት የሚያስከትለው እኛ ሀገር ነው።የዚህም ምክንያቱ ከአጠቃላይ ህዝባችን ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ በኤርትራ አራት አቅጣጫዎች ጥቃት ሊሰነዝር አስቧል

አሜሪካ ሃሳቡ ቀርቦላታል ተብሏል ኢህአዴግ በአራት አቅጣጫዎች የጦር ጥቃት ለመሰንዘር ማሰቡ ተሰማ፡፡ ይኸው ሃሳብ ለአሜሪካ ቀርቦላታል፡፡ በቅርቡ የተጠናከረ እንቅስቃሴ የጀመረው የአርበኞች ግንቦት ፯ ኃይል በተደጋጋሚ በሚያወጣው መረጃ በተለያዩ ቦታዎች ጥቃት ማድረሱን በይፋ ቢገልጽም ኢህአዴግ ጥቃቱን በቀጥታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሀገራችን ሴክስ ቱሪዝም እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ነው፡፡

ወደድንም ጠላንም በሀገራችን ሴክስ ቱሪዝም እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ነው፡፡ በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገራችን የከልል ከተሞች ይህንን ግልጋሎት ልክ እንደምግብና መጠጥ ወደ ሜኗቸው አካተው ለደምበኞቻቸው የሚያቀርቡ ሆቴሎች በርካቶች እንደሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ እዚሁ መቐለ ውስጥ እንኳን በዚህ ስራ የተሰማሩ አራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ! የነጻነት ሀይሎች በጥምር ጸረወያኔ አፈሙዛቸውን አሟሹ!

አርበኞች ግንቦት 7፣ ትህዴንና ለሎችም ሐይሎች ጥምር ሐይላቸዉን እየፈተሹ ይገኛሉ። የህብረት ሐይሉ በተሰባጠረ መልኩ ያሰማሯቸዉ ጦሮች የወያኔን አሉ የሚባሉ የቃኘዉ ቀጠናዎች ጉዳት እያደረሱባቸዉ ነዉ። የወያኔ ማማዎችና የወታደራዊ ቴሌስኮፕ እንዲሁም ሬዲዮ ምድብ ጣቢያዎች በአርበኖቹ እየተደበደቡ ነዉ። መላ ቅዱሱ የጠፋዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድረሱልን ጥሪ ያሰሙት የስልጤ-ቂልጦ ቅድስት ማርያም ምእመናን ‹‹ሕዝብን አሸብራችኋል›› በሚል እስከ ዘጠኝ ዓመት ተፈረደባቸው

በኦርቶዶክሳዊ ክርስትናቸው ለሚደርስባቸው በደል መፍትሔ በመሻት የድረሱልን ጥሪ ያሰሙት በምሥራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የስልጤ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ መንፈሳዊ ጉባ እና ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ አባላት ፣ የሐሰት ወሬዎችን በማሰራጨት ሕዝብን አሸብራችኋል፤ በወረዳው የአስተዳደር አካላት ላይ ጥርጣሬን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሠማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው አዲስ አመራር መራር ይመረጣል

ሰማያዊ ፓርቲ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 16 እና 17 የሚያካሂድ ሲሆን በዚህ ጉባኤ አዲስ መራር ይመረጣል ተብሎም ይጠበቃል፡፡ በፓርቲው ህገ ደንብ መሰረት ጠቅላላ… ጉባኤ የሚደረገው በየ3 ዓመቱ መሆኑን የጠቀሱት የፓርቲው ብሄራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰይድ ኢብራሂም፤ ጉባኤው በሐምሌ መካሄድ የነበረበት ቢሆንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባህር ዳር ቀበሌ 11 ወጣቶችና በፖሊሶች መካከል ግጭት ተፈጠረ

አርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው የባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 አባይ ማዶ ወጣቶች አንድ አካባቢ ላይ ተሰባስበው በመጫወት ላይ እያሉ ፖሊሶች ድንገት መጥተው “ለምን አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ቆማችሁ?” በማለት አምባጓሮ በመፍጠራቸው ነበር ግጭቱ የተነሳው፡፡ ፖሊሶቹ ወጣቶችን ከቆሙበት በኃይል አባረው ወደየቤታቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት‬ አገዛዝ በላይ አርማጭሆ የጀመረው የትጥቅ ማስፈታት ዘመቻ አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው አርበኞች ግንቦት 7 ጦርነት በከፈተባቸውና አሁንም እየተፋለመባቸው በሚገኙ አካባቢወች የሚኖሩ ደሀ ገበሬዎች ለንብረታቸው መጠበቂያ ጥረው ግረው ጥሪታቸውን በማሟጠጥ በገንዘባቸው ገዝተው በፈቃድ የታጠቁት የጦር መሳሪያ በህወሓት አገዛዝ እየተወሰደባቸው ይገኛል፡፡ ሰሞኑን በታች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰራዊቱ ድምፅ ከኤርትራ በርሃ

ነጻነትን ለአለም ጥቁር ህዝብ እዳላጎናፀፍን ዛሬ በባንዳ ልጅ ነጻነታችን ተገፎ ሀገራችን ተዋርዳ ዜግነታችን ተንቆ ሀይማኖታችን ተደፍሮ ፍትህ ጠፍቶ ህዝባችን እኩልነትን አጥቶ ስቃይ በዝቶ እሰራት ግርፋቱ ከፍቶ ርሃብ ጥማቱ… ተባብሶ የሰውልጅ መብት ተጥሶ መቶ/100/በማይሞሉ የባዳ ልጅ መሰቃየቱ ይብቃ !! ተነስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ የ3 ወጣቶች አስክሬን ኩሬ ውስጥ ተገኘ…

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ላንድሮቨር ማዞሪያ፣ መሳይ ካባ በተባለ ቦታ ነው ወጣቶቹ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት ተብሏል፡፡ በአካባቢው ለመንገድ ስራ ድንጋይ ለማውጣት የተቆፈረ ከ7 እስከ 9 ሜትር ርዝመት ያለው ጥልቅት መለስተኛ ሐይቅ ፈጥሯል፡፡ ሁለቱ 20 አንዱ ደግሞ 25 አመታቸው ነው የተባሉ 3...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ እና የአማራ ክልል ገዢዎች እርስበርሳቸው እየተወነጃጀሉ ነው።

በትግራይ እና በአማራ ክልል ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት በተለያዩ አጋጣሚዎች ከፍ ዝቅ ሲል ቆይቶ ፣ ሰሞኑን ኢህአዴግ በአካሄደው ግምገማ ላይ እንደገና አገርሽቶበታል። የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የህወሃት ደጋፊዎችን በመያዝ በሁለቱ ክልሎች መካከል ስላለው አወዛጋቢ መሬት ፣ ከአማራ ክልል ገዢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምዕራብ ጎጃም የብአዴን አመራሮች መካከል መከፋፈል ተፈጠረ፡፡

የምዕራብ ጎጃም የብአዴን አመራርና አባላት ከሀምሌ 29 እስከ ነሀሴ 1 2007 ዓ.ም ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ነው መከፋፈሉ ሊከስት የቻለው፡፡ የምዕራብ ጎጃም የብአዴን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ሀብታሙ፣ የዞኑ ምክትል ከንቲባ አስፋው ገበየሁና የወረዳው የብአዴን ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አላምር ተሻለ የተባሉ የህወሓት አገልጋይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህኣዲጉ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ብሎ ላዘጋጀው ዝግጅቱን ያደምቁ ዘንድ ድርጅቱ ካድሬዎችን ከውስጥ እየመለመለ እንደሆነ ተሰማ

-በኣራት ቀና ዝግጅቱ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ሰዎች መሬት ይሰጣችዋል -የኮንዶሚንየም ቤት እና ሌሎችንም ጥቅሞች ታገኛላችሁ የሚል ፕሮፓጋንዳ በመንግስት ካድሬዎች በስፋት እየተካሄደ ነው ይህን ልፈፋ የሰሙ ታዛቢዎች ቤት ያጡ በየጎዳናውና በችግር የሚኖሩ ብዙ ዜጎች እያሉ ስብሰባዬን ኣጫፈራችሁ ተብሎ ይህ ነገር በመባሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የወያኔ መንግስት ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ ከፍተኛ ስጋት ላይ መዉደቁን እናዳሳወቀ ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ።

ሰበር ዜና የወያኔ መንግስት ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ ከፍተኛ ስጋት ላይ መዉደቁን እናዳሳወቀ ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ። በተለይም በትግራይ እና በሱዳን በኩል እየተጠናከረ የመጣዉ የአርበኞች ግንቦት 7 እና የኦነግ ጥንካሬ በተለይም ዉስጥ ለዉስጥ የሚደረጉ ሽምቅ ዉጊያዎች እየተበራከቱና የትጥቅ ትግሉን የመረጡ እነዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማራ የራሱን ጄኔራል መርጦ ጦር እያደራጀ ነው …”የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ

ኢሳት ዜና :-በትግራይ እና በአማራ ክልል ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት በተለያዩ አጋጣሚዎች ከፍ ዝቅ ሲል ቆይቶ ፣ ሰሞኑን ኢህአዴግ በአካሄደው ግምገማ ላይ እንደገና አገርሽቶበታል። የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የህወሃት ደጋፊዎችን በመያዝ በሁለቱ ክልሎች መካከል ስላለው አወዛጋቢ መሬት ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መጽሐፍ ቅዱስን ለወንጀል መፈጸሚያነት የሞከረች ወጣት ለእስራት ተዳረገች

ሞኒካ ራየንስ በአሜሪካ የደቡብ ካሮሊና ነዋሪ ስትሆን ባለፈው አርብ አንድ በህግ ጥላ ስር የሚገኝ ወዳጇን ለመጠይቅ ወደ ዩኒየን እስር ቤት መጽሐፍ ቅዱስን ይዛ ጎራ ትላልች ። የ24 አመቷ ሞኒካ የእግዜአብሔር ቃላት ያለበት ፣ በሃዘን እና በመከራ ወቅት አጽናኝ የሆነው መጽሐፍ ቅዱስን ይዛ እስረኛው ዘመዷን መጠየቋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ ፤ የብሪታኒያ እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ አመራሮች አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር እንዲፈቱ ለጠቅላይ...

የፖለቲካ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት ደብዳቤ አቶ አንዳርጋቸው ለብቻቸው 24 ሰአት የተፈጥሮ ብርሀን በማያገኙበት ሁኔታ እስር ላይ መሆናቸውን እንደጠቀሱ አልጀዚራ በብቸኝነት ማግኘት ችያለሁ ያለውን መረጃ ዋቢ በማድረግ አስነብቧል። ለኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄያቸው ያቀረቡት እነዚህ አካላት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የካንጋሮ ፍርድ ቤት ፍርደ ገምድል ገበና ሲገለጥ

ከሳምንታት በፊት ልደታ ፍርድ ቤት በአንድ ችሎት በአጋጣሚ ሁለት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎችን ተከታተልኩ፡፡ ሁለቱም እስረኞች ዝዋይ ሆነው በፕላዝማ ይግባኝ እየጠየቁ ነው፡፡ አንዱ ህፃን ደፍሯል ተብሎ 2 አመት ከምናምን ብቻ ተፈርዶበታል፣ ሌላኛው ደግሞ በህፃን ላይ መድፈር የሚመስል ወንጀል ፈፅመሃል ተብሎ አራት አመት...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live