ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በምትጠቃበት የድርቅ መጠን እንደ ኬንያና ታንዛኒያ የመሣሰሉት ጎረቤት ሀገራትም እንደሚጠቁ ጥናቶች ያሳያሉ። ሆኖም ከተጠቀሱት ሀገሮች በከፋ ሁኔታ ድርቁ(የአየር ንብረት መዛባቱ)- ረሀብና የከፋ እልቂት የሚያስከትለው እኛ ሀገር ነው።የዚህም ምክንያቱ ከአጠቃላይ ህዝባችን ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ገበሬ ኢኮኖሚያዊ አቅሙ በቋፍ ላይ የሚገኝ በመኾኑ ነው።ይህ ምንም ምርምር አያስፈልገውም። ሀቁ ይህ በሆነበት ሁኔታ ነው ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን […]
