አርበኞች ግንቦት 7፣ ትህዴንና ለሎችም ሐይሎች ጥምር ሐይላቸዉን እየፈተሹ ይገኛሉ። የህብረት ሐይሉ በተሰባጠረ መልኩ ያሰማሯቸዉ ጦሮች የወያኔን አሉ የሚባሉ የቃኘዉ ቀጠናዎች ጉዳት እያደረሱባቸዉ ነዉ። የወያኔ ማማዎችና የወታደራዊ ቴሌስኮፕ እንዲሁም ሬዲዮ ምድብ ጣቢያዎች በአርበኖቹ እየተደበደቡ ነዉ። መላ ቅዱሱ የጠፋዉ ወያኔ እነዚህ ጥቃቶች ከፍተኛ ወታደራዊ ወረራ የመፍጠር ምንጮች ናቸዉ እያሉ ነዉ በተለያዩ አቅጣጫዎች ጦሩን እያሰማራ የሚገኘዉ ወያኔ […]
