በኦርቶዶክሳዊ ክርስትናቸው ለሚደርስባቸው በደል መፍትሔ በመሻት የድረሱልን ጥሪ ያሰሙት በምሥራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የስልጤ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ መንፈሳዊ ጉባ እና ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ አባላት ፣ የሐሰት ወሬዎችን በማሰራጨት ሕዝብን አሸብራችኋል፤ በወረዳው የአስተዳደር አካላት ላይ ጥርጣሬን በማስፋፋት እና የሕዝብን አስተሳሰብ በማወክ በሕዝብ ዘንድ ጥላቻን አነሣስታችኋዋል በሚል እስከ ዘጠኝ ዓመት የእስር ቅጣት ተፈረደባቸው፡፡ በደቡብ […]
