በጋዜጣው ሪፖርተር ለፌዴራል የሥነምግባርና የጸረ ሙስና ኮምሽን በ2005 በጀት ዓመት ከቀረቡት የሙስና ጥቆማዎች መካከል በኮምሽኑ ሥልጣን ሥር የሚወድቁት ከግማሽ በታች መሆናቸው ተጠቆመ። ከኮምሽኑ የተገኘ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እንዳመለከተው በበጀት ዓመቱ ለኮሚሽኑ የቀረቡት 3ሺ710 ጥቆማዎች ሲሆኑ ጥቆማዎቹን የመመዝገብና የመለየት ስራ ተከናውኗል። ከቀረቡት ጥቆማዎች 1ሺ670 (45 በመቶ)በኮሚሽኑ ሥልጣን ሥር የሚወድቁ ሲሆኑ 2ሺ40 (55 በመቶ) ከኮሚሽኑ ስልጣን ክልል ውጪ ሆነዋል። […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
