ትዝታ ዘ ባንዲራ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘቀዘቁት ባንዲራ ትላንት በሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ላይ ኢቲቪ አንድ ግለሰብ የሆነ ነገር ሲያውለበልብ አሳየንናተቃዋሚዎቹ ለባንዲራ የሚሰጠውን ክብር በማንቋሸሽ የተቀዳደደ ባንዲራ ሲያውለበልቡ ነበር ብሎ አሳየን… 1ኛ … ያ ሰውዬ የተቃዋሚዎቹ ተወካይ ስለመሆኑ ምንም ማስረጃ የለም፡፡ 2ኛ የያዘው ነገር ባንዲራ ስለመሆኑም መለየት አልተቻለኝም… የሆነ ሆኖ… ይቺ ዜና ወሬ ከየት ትዝ እንዳለችኝ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
