*ዶ/ር ነጋሶ ለአትሌት ኃይሌ ሃሳብ አቀረቡ -“ አንድነት ፓርቲ ይሻልሃል!” ፖለቲካዊ ወጋችንን የምንጀምረው ሰሞኑን የተፈጠረች አንድ “ህዝባዊ ቀልድ” በመጋራት ነው፡፡ ምን ሆነ መሰላችሁ? ባለፈው ሳምንት የኦሮምያ ክልል ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሃላፊዎች በሙስና ተጠርጥረው መያዛቸውን ተከትሎ በአካባቢው ውሃ ጠፍቶ ነበር አሉ፡፡ ህዝቡ ምንም ምርጫ ሲያጣ ነገሩን ለበላይ ሃላፊዎች ለማመልከት ተገደደ (ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል አሉ!) የተሰጠው ምላሽ […]
