በአገራችን ለትራንስፖርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ጠቀሜታ ሲሰጡ ከነበሩ አንጋፋና ታላላቅ ድርጅቶች መካከል የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት አንዱና በሁለት እህትማማቾች አገሮችና (በኢትዮጵያና በጂቡቲ) ሕዝቦች መካከል ዲፕሎማሲያዊ ትስስሩ የማይበጠስ የጋራ መገናኛ ድርጅት እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ ድርጅቱ ከዚህም ባሻገር ከአገራችን የሚወጡና ወደ አገራችን የሚገቡ ከፍተኛ ክብደት ያላቸውንና መጠነ ብዙ ለአገር ግንባታ የሚውሉ የፋብሪካ፣ የግብርና ወዘተ. ግባቶችን […]
