ፎቶው የሱዳን ወታደሮች በትራክተር ዓቀባበል ሲያደርጉላቸው ያሳያል፥ ሞላን ለማየት ሞክሬ ዓልቻልኩም፥ በሱዳን ጋዜጦች በዚህ መልክ እንደወጣ ነው፥ መራገፍ ይሉሃል እሄ ነው፥ በዘርና በቋንቋ መሰላል መንግሥት መሥርቶ፥ ፖለቲካዊ ስልጣንና የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለጥቂት የገዥው ወገኖች ጠቅልሎ የሰጠው፥ በዓገራችን የሰፈነው ቅጥ ያጣ ዓንባገነናዊ ዓስተዳደር፥ የጋራ ችግራችን ነውና በጋራ የመታገል ሃላፊነት ዓለብን ብሎ ዓርበኞች ግንቦት 7 ሲቀላቀላቸው፥ እንደ ሞላ […]
