Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

መኢአድ ለጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታ አቀረበ

$
0
0
መኢአድ በምዕራብ ሸዋ ናኖ ወረዳ ነዋሪ በነበሩ 87 አባወራዎች ላይ በአካባቢው የመንግስት ባለስልጣናት ተፈፅሟል የተባለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአቤቱታ ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ፓርቲው በደብዳቤው እንደገለፀው፤ በወረዳው ከ87 በላይ ሠላማዊ ሰዎች ያለምክንያት ከታሰሩ በኋላ መኖሪያ ቤታቸው እንዲቃጠል ከመደረጉም በላይ አንድ ግለሰብ ተደብድቦ ሲሆን ድርጊቱን በዋናነት ፈፅመዋል ያላቸውን 3 የመንግስት ባለስልጣናትና አንድ ባለሀብት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles