Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አቡነ ጴጥሮስ መንፈስና ጴጥሮሳዊነት (ፕ/ር መሰፍን ወልደማርያም)

$
0
0
ቀደም ሲል « እግዚአብሔርና እኛ» በሚለው ርዕስ ስር የተነገረውን አንዳንድ ሰዎች ሌላ ትርጉም በመስጠት ጸረ ሃይማኖት ሊያስመስሉት ይሞክሩ ይሆናል። አይደለም ። እንዲያውም ሃይማኖትንና ሃይማኖተኛነትን የሚያጸና ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም ዓይነት ሃይማኖት ቢኖረው ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅርና በእግዚአብሔርም ላይ ያለው እምነት ብርቱ ነው። ይህንን ከመገንዘብ የተነሳና በዚያው ፍቅርና እምነት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ በምንም መንገድ ጸረ ሃይማኖት መስሎ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles