Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና == በጂንካ ነዋሪዎች ለእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀታቸውን ገለፁ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መሪ ቃል እያከናወነ በሚገኘው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃ ግብር መሰረት ሐምሌ 28 ቀን 2005 በጂንካ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማከናወን በበራሪ ወረቀትና ፖስተሮችን በመለጠፍ ህዝቡን ሲያነቃቃ ቆይቷል፡፡ የጂንካና የአካባቢው ነዋሪዎችም በዕለቱ አደባባይ በመውጣት የታፈነ ድምጻቸውን እንደሚያሰሙ ለአንድነት የጂንካ አመራሮችና አባላት እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ የጂንካ ከተማ ከንቲባ ስለ ሰላማዊ ሰልፉ ከአንድነት […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles