ከትግራይ ማይ ሁጻ አካባቢ የወያኔ ወታደሮች ተንቀሳቅሰዋል! ከአዲ ሐገራይ የጦር አየር መንደርደሪያ የወያኔ ሄሊኮፍተሮች በተለያየ አቅጣጫ በሚሰነዘሩ ጥቃቶች የቆሰሉ ና የሞቱ ወታደሮችን በማንሳት ተጠምደዋል… አነስተኛ የቃኘዉ ሚጎች በአዲግራት ጠረፍና በሁመራ አካባቢዎች እያንጃበቡ ነዉ። በዚያዉ አካባቢ ከአዲ ሐገራይ ከ5—7 ኪ.ሜ እርቀት ላይ የሚገኘዉ በተራራ የተሸፈነዉ የግንባር ሆስፒታል በቁስለኛ እየተጨናነቀ ይገኛል ህክምናዉን ለማገዝ ከመከላከያ ወታደራዊ ነርሶች ከመሐል […]
