ጦርነቱ ከሰሜን እስከ ኦጋዴንና ጋምቤላ ተፋፍሞ ቀጥሏል።ይህ በንዲህ እንዳለ እንደውስጥ አወቅ ምንጮች ኤርትራ ወያኔን ለማንበርከክ የዛተች ሲሆን ለኢትዮዽያ ህዝብ የሚከተለውን ያክብሮት መልክት አስተላልፋለች። “ወያኔ በሉኣላዊት አገር ኤርትሪያ ጦርነት ቢያውጅ የ ኤርትራ ህዝብና መንግስት ሊወስደው የሚችለው እራስን የመከላከል እርምጃ የሚያነጣጥረው ወንድሙ እና እህት በሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሳይሆን በህወዓት ላይ ብቻ መሆኑን ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ሊገነዘብልን […]
