Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች ኣመፅ ኣስነሱ።

$
0
0
የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች በፕሬዝዳንታቸው “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ ዓመፅ በማስነሳት ወደ ትምህርት ምኒስቴር ጥያቄያቸው ልከዋል። ፕሬዝዳንቱ “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ 16 ክሶች ቀርቦላቸዋል። ከክሰቹ መሃል ፩) ከ229 በላይ ሰራተኞች ከህግና ድንብ ውጪ በራሳቸው ስልጣን እንዲቀጠሩ ኣድርገዋል፣ ፪)ሰራተኞች ዩኒቨርስቲው ለቀው እንዲሰደዱ እያደረጉ ነው። ፫) ለኢስትራክተሮችና ሰራተኞች የሚደበድብ ሃይል ኣደራጅተው ኣስደብድበዋል ፬ )በ ስልጣን ያለ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles