ወያኔ ሀገራችን የነበራትን ስም ዝና እንዳልነበር ያደረገና ሌላ የእኛ ያልሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ታርኳንና ስሟን በመቀየር ያላደረገዉ ነገር የለም:: አሁንም በሙሉ አቅሙ እየሰራ ይገኛል:: ይሕ ማለት አለም አንቱ ያላቸዉን መሪዎቻችን ቅርሶቻችንን ባለቤት አሳጥቶቸዋል አፍርሶቻዋልአቃጥሎቸዋል::ይሕም በቅርቡ እየሆነ ያለ እና እየተደረገ ያለ በመሆኑ ለሕዝባችን ግልፅ ነዉ:: በተለይ አማራውን ከሌሎች ወገኖቹ ጋር አብሮ ተከባብሮ እና ተፋቅሮ እንዳይኖር ወያኔ ሲመሰረት ጀምሮ ቁጥር አንድ ፕሮግራሙ አድርጎ ይዞት ከዚሕ ደርሶል:: […]
