Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የፈራ ይመለስ የሚል ቲሸርት በመልበሳቸው የጎንደር ወጣቶች እየታሰሩ ነው

ትናንት መስከረም 17 ጎንደር ላይ በተፈጠረ ግርግር ብዛት ያለው ወጣት ታሥሯል፤ለመታሠሯቸው ዋና ምክንያት”የፈራ ይመለስ”በማለት ያሳተሙት ቲሸርት እንደሆነ ታውቋል።ከፎቶው እንደምታዮት ቀይ ቲሸርት ለብሠው ከታሠሩበት ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ በር ላይ ቁመው የምታዮአቸው ልጆች ሁሉም “የፈራ ይመለስ”የሚል መፎከር ይዘው ወጡ እሥረኞች ናቸው።እኒህ ወጣቶች ለጎንደር ህዝብ መነቃቃትን ፈጥረዋል፤በቀይ ቲሸርት “የፈራ ይመለስ “ብለው ያሳተሙ እና ያልታሠሩት አሁንም ላይ በወያኔ ጁንታ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles