Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢትዮጵያዊ ማንነት እንዴት ያለ ነው? ኢትዮጵያዊ አንድነትስ ምን ይመስላል? (የግል እይታ)

$
0
0
እውን ኢትዮጵያዊነት ወይም የኢትዮጵያ አንድነት ሲባል በሁላችንም አእምሮ ውስጥ አንድ አይነት ምስል ይከሰታል? አንድ አይነት ትርጓሜስ ይኖረዋል? አንዳንዴ ሳስበው በእያንዳንዳችን አእምሮ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያዊነት እይታ ወደ ውጪ አውጥተን ብናስተያየው አንዱ ከአንዱ እጅግ የተለየ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ አንድነት/ ኢትዮጵያዊነት የሚለው እሳቤ በመርህ ደረጃ ሁሉም የሚቀበለው ሸጋ ሀሳብ ቢሆንም በአረዳዳችን ላይ ግን እጅግ እንደምንለያይ ይሰማኛል፡፡ ይህን ፅሁፍ ማዘጋጀቴም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles