በኢትዮጵያ የሚታየዉ የምግብ ርዳታ ፍላጎትና የተመጣጠነ የምግብ እጥረት በመጪዉ ዓመትም በእጥፍ እንደሚጨምር ግምት እንዳለ OCHA በመንስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ትላንት ባወጣዉ ዘገባ ገለጸ። አዲስ አበባ— በኢትዮጵያ የሚታየዉ የምግብ ርዳታ ፍላጎትና የተመጣጠነ የምግብ እጥረት በመጪዉ ዓመትም በእጥፍ እንደሚጨምር ግምት እንዳለ OCHA በመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ትላንት ባወጣዉ ዘገባ ገለጸ። የምግብ […]
